
Shareባውዛ፦ በቅድሚያ ለባውዛ ጋዜጣ ቃለ መጠይቅ ፈቃደኛ ሆነህ በመገኘትህ በባውዛ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እና በአንባብያን ስም ምስጋናዬን እያቀረብኩ ለመግቢያ ያህል ትንሽ ስለራስህ ብታጫውተን። መህፉዝ፦ እኔም የጋዜጣችሁ እንግዳ እንድሆን ለተሰጠኝ እድል በጣም አመሰግናለሁ። ስሜ መህፉዝ ዩስፍ ሙመድ ይባላል የRemedy Tax Services እና የMahfuz Insurance Agency ባለቤት እና ስራ አርኪያጅ ስሆን ካለፉት ሰባት አመታት በላይ በዚሁ...












