Thursday, September 19, 2024
Google search engine
HomeSportበፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1 አቻ ተለያዩ

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1 አቻ ተለያዩ

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1 አቻ ተለያዩ 
———————————————————-

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርስ እና ጅማ አባጅፋር 1ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። 

የቅዱስ ጊዮርስን ግብ ጌታነህ ከበደ በ9ኛ ደቂቃ ሲያስቆጥር ጅማ አባጅፋር አቻ የሆነበት ግብ ደግሞ ተመስገን ደረሰ ከእረፍት መልስ በ46ኛ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።

Source: EBC

RELATED ARTICLES

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Google search engine

Most Popular

Recent Comments