COVID-19 REPORTED CASE IN ETHIOPIA DATE, 29,04,2021
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,198 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,130 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 256,418 ደርሷል። በሌላ በኩል 1,492 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 197,916 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።