Sunday, October 13, 2024
Google search engine
HomePoliticsCOVID-19 REPORTED CASES IN ETHIOPIA

COVID-19 REPORTED CASES IN ETHIOPIA

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,008 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 429 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 258,813 ደርሷል። በሌላ በኩል 648 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 201,156 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

Status update on #covid19ethiopia

RELATED ARTICLES

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Google search engine

Most Popular

Recent Comments