
ShareFundraising program for artist Abebe Melese held at Meaza Restaurant Falls Church VA. ለእውቁ የዜማና ግጥም ደራሲ ለአርቲስት አበበ መለሠ ለደረሰበት የሁለት ኩላሊቶቹ ጉዳት ለህክምና የሚውል የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በማርች 17, 2013 ቨርጂኒያ ውስጥ በሚገኘው በማዕዛ ሪስቶራንት ውስጥ ተካሂዷል። በምሽቱ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዬጵያ አርቲስቶችና የአርቲስት ቤተሰቦች የተገኙ ሲሆን በምሽቱ በታዳሚነት የነበሩት በሙሉ...












