Featured News
The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair

The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair

The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair at 1100 Harvard Street NW. On September 27th, the School ...

Read More

በዋሽንግተን ዲሲ Council member የነበሩት አቶ ጅም ግራሃም በ 71 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!

June 22, 2017
By
19221739_10154634288538365_8911545301176511383_o

በዋሽንግተን ዲሲ Council member የነበሩት አቶ ጅም ግራሃም በ 71 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ! አቶ ጅም ግራሃም በዚህ በምንኖርበት በዋሽንግተን ዲሲ በተለይም በ18ኛው እና በ9ኛው ጎዳና ላይ በሚገኙ የንግድና የማሀበረሰብ እንቅስቃሴ ላይ በነበራቸው የመንግስት የስራ ድርሻ ኢትዮጵያዊያንን ለመርዳት ብዙ የጣሩ ያገዙ የደከሙ ኢትዮጵያዊያንን እና ኢትዮጵያን በእጅጉ የሚዎዱ በተለያዩ ጉዳዮች ሁሉ ስንጠራቸው ቀድመዉ የሚገኙና...

Read more »

ባውዛ ጋዜጣ ዝግጅት የኢ ኤስ ኤፍ ኤን ኤ ከኢትዮጵያ የስፖርት ፌዴሬሽን በኖርዝ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ከጁላይ 2-ጁላይ 8 2017 በሲያትል ስለሚደረገው ስፓርትና የባህል ዝግጅት እንዲያጫውቱን አጭር ቆታ አድርገን ነበር፤፤

June 22, 2017
By
Getachew Tesfay ESFNA Prisedent

ባውዛ ጋዜጣ ዝግጅት የኢ ኤስ  ኤፍ ኤን ኤ ከኢትዮጵያ የስፖርት ፌዴሬሽን በኖርዝ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ከጁላይ 2-ጁላይ 8 2017 በሲያትል ስለሚደረገው ስፓርትና የባህል ዝግጅት እንዲያጫውቱን አጭር ቆታ አድርገን ነበር፤፤     ባውዛ፡- እስቲ ራሰዎን ያስተዋውቁ! ስሜ ጌታቸው ተስፋዮ ይባላል፡፡ የኢ ኤስ  ኤፍ ኤን ኤ በኢትዮጵያ የስፖርት ፌዴሬሽን በኖርዝ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ለስድሥት ዓመታት በኃላፊነት አስተዳድሪያለሁ፡፡...

Read more »

The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair

September 22, 2016
By
image001

The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair at 1100 Harvard Street NW. On September 27th, the School will register voters from 10am to 7:30pm. There will also be a fair and celebration from 5:00 to 7:30pm.  ካርሎስ ሮሳርዮ ትምህርት ቤት ከኢትዬዽያ የሎዉ ፔጅስ  ጋር በመተባበር የመራጮች ምዝገባ እና የትምህርት ፕሮግራም በ1100 ሀርቫርድ መንገድ ኖርዝ ኢስት ያደርጋል። በመስከረም 27 በሚካሄደው ፕሮግራም ላይ  ከጠዋቱ 10 እስከ ማታ 7:30 ድረስ የመራጮች  ምዝገባ ይካሄዳል። በተጨማሪም  በተመሳሳይ  ቀን ከ 5pm እስከ 7:30pm ድረስ የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ።...

Read more »

አርቲስት ተሾመ ደነቀ አረፈ Great Ethiopian saxophonist Teshome Deneke Passes Away!!

July 19, 2016
By
11114017_707031819403558_8708157085290679999_o

  አርቲስት ተሾመ ደነቀ አረፈ!Great Ethiopian saxophonist Teshome Deneke Passes Away!! ለረጅም ዓመት በሳከሰፎን ተጫዋችነት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ጥበብ ውስጥ ከቀደምቶቹ አንዱ የሆነዉ አርቲስት ተሾመ ደነቀ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት 7/18/2016 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል አርቲስት ተሾመ ደነቀ የአንድ ሴት ልጅ አባት ነበር::ከሁለት ወር በፊት ልጁንና ቤተሰቡን ለማየት ወደ ሀገሩ ተጉዞ...

Read more »

የሠላም ይሁኔ በላይ የሃይ ስኩል ምርቃት June 26/2016/ Selam Yehunie Belay high school Graduation ceremony video!

July 1, 2016
By
Selam Yehunie Belay

የሠላም ይሁኔ በላይ የሃይ ስኩል ምርቃት June 26/2016 ሆሊደይ ኤክስፕረስ ሆቴል በርካታ አርቲስቶች፣ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የተገኛችሁ ወዳጅ፣ ዘመድ፣ጓደኞች መላው ቤተሰብ ምስጋናችንን ይድረሳችሁ፡፡ ሠላማችሁ ይብዛ!! ወ/ሮ የሽመቤት፣ አርቲስት ይሁኔ፣ ፍቅር እና ሠላም በላይ፡፡ ሊንኩን በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!https://youtu.be/maZjLh-eGys

Read more »

ESFNA 2016 Toronto!

June 22, 2016
By
BUS-TOUR

Read more »

ሐያሲ አብደላ እዝራ በ58 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…

June 6, 2016
By
13382194_1212542135432071_2081310906_n

በኢትዮጵያ የሥነ ፅሁፍ ታሪክ ለረጅም ዓመታት በሐያሲነት የሰራው አብደላ እዝራ በትላንትናው ዕለት በ58 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ በዛሬይቱ ኢትዮጵያና በአዲስ ዘመን ጋዜጦች እንዲሁም የደራሲያን ማሕበር በሚያሳትመው ብሌን መፅሔት ላይ ለበርካታ ዓመታት የሒስ ስራዎቹን አቅርቧል፡፡ ከታላላቅ ቀደምት የኢትዮጵያ ፀሐፍት እስከዛሬ ወጣት ደራሲያን ድረስ የአብደላ የሂስ ብዕር የኢትዮጵያን ሥነ ፅሁፍ በጥልቀት ቃኝቷል፣ ተችቷል፣ አቅጣጫ ጠቁሟል፡፡...

Read more »

አንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ በ63 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ / THE LEGEND#MESFIN ABEBE passed away

June 2, 2016
By
13342922_1196441693729403_8255946240000177262_n

አሳዛኝ ዜና • አንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ በ63 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ / THE LEGEND#MESFIN ABEBE passed away,63. ያዥልኝ ቀጠሮ፣ አይሽ አይሽና፣ መልካም ልደትና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በጊታር በመጫወት የሚታወቀው ድምፃዊ መስፍን አበበ ትናንት በድንገተኛ ህመም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ገደማ ህይወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ ሰምተናል፡፡ መስፍን አበበ...

Read more »

ዘ-ዊኬንድ የ2016 ቢልቦርድ የሙዚቃ ሽልማትን በመውሰድ ቀዳሚነትን ተቀዳጀ!!

May 24, 2016
By
631012647cc00068-2016-billb

በስምንት የተለያዩ ዘርፎች ሽልማት የጎረፈለት ወጣቱ አቤል ተስፋዬ(ዘ-ዊኬንድ)የ2016 የቢል ቦርድ ተሸላሚ ኮኮብ ሆኖ ተገኝትዋል፡፡ በሙዚቃ ቅንብሩ፣ በመገናኛ ብዙሃን የዘፈን ተደማጭነት እና የሙዚቃ አቀናቀን ስልቱ በመሳሰሉት ዘርፎች ከአንጋፋዎቹ መካከል በአንጸባራቂነት ደምቆ ያመሸው አቤል ተስፋዬ ስምንቱንም ሽልማቶች ለመቀበል ወደ መድረክ ሲወጣ ታዳሚዎች ከወንበራቸው እየተነሱ አድናቆትታቸውን በጭብጨባና በጩኸት ገልጸውለታል፡፡ ትናንት በላስቬጋስ በነበረው ዝግጅት የ2016ዓ.ም የቢልቦርድ ሽልማት መታዎሻነቱ፣...

Read more »

In DC Area? Stay home tomorrow! From Accident Lawyer Paul Samakow!

January 22, 2016
By
imgres

Hello Friend – I am not a highly religious person.  I do have a strong belief, and it was renewed last night.  I was one of thousands of people stranded on the Capital Beltway due to the frozen roadway, from the one inch of wet snow that fell.  I can take you through my...

Read more »

Become our fan Like Us

NEW MUSIC VIDEO

Download Yehunie Belay's New Song Yegodelegn Ale here.
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video D.C. Mayor Vincent Gray issued a proclamation declaring SEP. 13, 2014, as" ETHIOPIAN EXPO DAY" YESHIMEBETH “MAMA TUTU” BELAY DAY RECOGNITION RESOLUTION OF December 26,2014!

Addis Ababa Time

Currency exchange