#አረንጓዴ ዐሻራ

0
435
አረንጓዴ ዐሻራ

ዛፎችን መትከል ነገን መኖር ነው። የነገዋ ኢትዮጵያ ልማት በደኖች መካከል ካልተተከለ ነፍስ አልባ ሥልጣኔ ይሆናል። ነገን ለመኖር ዛሬ ችግኞችን በመትከል ዘላቂ ዐሻራችንን በአብሮነት አሳርፈናል። የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ሀገራቸውን በጽናት ስለማገልገላቸው አመሰግናቸዋለሁ። #አረንጓዴ ዐሻራ

የሪፐብሊካን ጋርድ #አረንጓዴ ዐሻራ

የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ሀገራቸውን በጽናት ስለማገልገላቸው አመሰግናቸዋለሁ። #አረንጓዴ ዐሻራMiseensonni Gaardii Ripabiliikaanii biyyasaanii kutannoodhaan tajaajiluusaaniif nan galateeffadha. #AshaaraaMagariisa

Posted by Abiy Ahmed Ali on Monday, June 15, 2020

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here