ትኩረት ለጣና ጉዞ ተጀምሯል።

0
107

ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመነሳት ጉዞውን ወደ ጣና ሃይቅ ያደረገው የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ትኩረት ለጣና ልዑክ ቡድን ከጠዋቱ 12:00 ጉዞ ጀምሯል።ትኩረት ለጣና!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here