በህገ-ወጥ መንገድ የውጭ አገር ገንዘቦችን የሚመነዝሩ ግለሰቦች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ

0
970

በህገ-ወጥ መንገድ የውጭ አገር ገንዘቦችን የሚመነዝሩ ግለሰቦች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከ2 ሚሊዮን በላይ የኢትየዮጵያ ብርና የተለያዩ የውጭ አገራት ገንዘቦች ተያዙ
በቂርቆስ እ/ከተማ በተለምዶ ኢትዮጵያ ሆቴልና በጋንዲ ሆስፒታል አካባቢ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባደረጉት ድንገተኛ ፍተሻ የተለያዩ የውጭ አገራት ገንዘቦችንና ከ2 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ብር መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቋል፡፡