140,000 $US has been collected at ” ጤና ለጣና“ Fundraising event in Washington DC on March 17,2018

0
797
Fundraising in Washington DC
“ጤና ለጣና”

ጣና ሀይቅን እያጠቃ የሚገኘውን እንቦጭ አረም ለማጥፋት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሰው “ዓለም አቀፍ ጥምረት ለጣና ደህንነት” የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ “ጤና ለጣና” ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ከፍተኛ ገንዘብ ማሰባሰም መቻሉን አስታወቀ።VOA amharic  የድርጅቱን ሊቀ መንበርና በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤናና የውሃ ሀብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ሰለሞን ክብረትን ስለ ዝግጅቱ ያካሄደውን ቃለምልልስ ትከታትሉት ዘንድ ጋብዘናችኈል።