ዩኒቨርሲቲው የፕሮጀክት ትብብር ዳይሬክተር ዶ/ር አዲስ መኮንን እንደሚሉት ተመራጭ የአረም ማጥፊያ ቴክኖሎጂ …. !

0
1166

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንቦጭ አረምን ለመከላከል በተለያዩ ጊዚያቶች የተለያዩ ሙከራዎችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አረሙ ከተከሰተባቸው ቦታዎች ውስጥ በቆላድባ አቸራ ቀበሌ የጂኦምብሬን ንጣፍ የማንጠፍ ስራ አካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው የፕሮጀክት ትብብር ዳይሬክተር ዶ/ር አዲስ መኮንን እንደሚሉት ጂኦምብሬን የአረሙን የብርሃን አስተጻምሮውን በመከላከል የተፈጥሮ ህይወት ኡደቱን በማቋረጥ ወይም የፀሀይ ብርሀን በመንፈግ ሙቀቱን እና የአየር እርጥበቱን እንዲጨምር በማድረግ አረሙ ደክሞና በባክቴሪያ መበስበስ ደርሶበት እንዲጠፋ የሚያደርግ በመሆኑ ተመራጭ የአረም ማጥፊያ ቴክኖሎጂ ነው። ሲሉ ይደመጣሉ::

ቪዲዮውን ይመልከቱ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንቦጭ አረምን ለመከላከል በተለያዩ ጊዚያቶች የተለያዩ ሙከራዎችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንቦጭ አረምን ለመከላከል በተለያዩ ጊዚያቶች የተለያዩ ሙከራዎችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አረሙ ከተከሰተባቸው ቦታዎች ውስጥ በቆላድባ አቸራ ቀበሌ የጂኦምብሬን ንጣፍ የማንጠፍ ስራ አካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው የፕሮጀክት ትብብር ዳይሬክተር ዶ/ር አዲስ መኮንን እንደሚሉት ጂኦምብሬን የአረሙን የብርሃን አስተጻምሮውን በመከላከል የተፈጥሮ ህይወት ኡደቱን በማቋረጥ ወይም የፀሀይ ብርሀን በመንፈግ ሙቀቱን እና የአየር እርጥበቱን እንዲጨምር በማድረግ አረሙ ደክሞና በባክቴሪያ መበስበስ ደርሶበት እንዲጠፋ የሚያደርግ በመሆኑ ተመራጭ የአረም ማጥፊያ ቴክኖሎጂ ነው።ቪዲዮውን ይመልከቱ

Posted by Bawza Ethiopian Newspaper on Friday, January 12, 2018

Bahir Dar University, Bahir Dar, Ethiopia