በዋሽንግተን ዲሲ Council member የነበሩት አቶ ጅም ግራሃም በ 71 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!

0
476

በዋሽንግተን ዲሲ Council member የነበሩት አቶ ጅም ግራሃም በ 71 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!
አቶ ጅም ግራሃም በዚህ በምንኖርበት በዋሽንግተን ዲሲ በተለይም በ18ኛው እና በ9ኛው ጎዳና ላይ በሚገኙ የንግድና የማሀበረሰብ እንቅስቃሴ ላይ በነበራቸው የመንግስት የስራ ድርሻ ኢትዮጵያዊያንን ለመርዳት ብዙ የጣሩ ያገዙ የደከሙ ኢትዮጵያዊያንን እና ኢትዮጵያን በእጅጉ የሚዎዱ በተለያዩ ጉዳዮች ሁሉ ስንጠራቸው ቀድመዉ የሚገኙና ችግራችንን ተረድተው የሚያስፈጽሙ ታላቅ ባለዉለታ ነበሩ ::
በአቶ ጅም ግራሃም ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው እና ለጓደኞቻቸው መጽናናቱን እንመኛለን!!
ነብስ ይማር

 

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here