
Shareየአርቲስት ሰጠኝ አጠናው እና የሙሽሪት ዉቢት መኮነን ዕለተ ሰርግ እለቱ ቅዳሜ Feb፣ 23, 2013 ምሽቱ የሁለት ጥንድ ሙሽሮች መሞሸሪያ፣ የ3 ጉልቻ የትዳር ማጠናከሪያ፣ ለዘላለም በፍቅር አንቺ ትብስ እኔ ትብስ እየተባባሉ ቀሪዉን ህይወታቸውን አብረው ጥንድ ሆነው ለመኖር ወዳጅ ዘመድ ጔደኛ ተጠርቶ ሙሽራዬ የሚዘፈንበት መልካም የሰርግ የደስታ ምሽት ነበር። የዚህም ታላቅ የተቀደሰ ዕለት ባለቤቶች ሙሽሮች ከነበሩት...












