
Share Artist Abebe Melese አበበ መለሰ ህይወቴን ታደጔት ድረሱልኝ ይላል ዘመን ተሻጋሪ ከሆኑ ብዙ የኢትዬጵያ ሙዚቃዎች ጀርባ ሁልጊዜ ስሙ ይጠራል። በ1970 ዎቹ እና 80 ዎቹ ከተሰሩ ሙዚቃዎች የአብዛኞቹ የዜማ ደራሲ ነዉ ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከ ሁለት ሺህ በላይ የሚሆኑ የዜማ፣ ግጥምና ቅንብር ስራዎች ባለቤት አበበ መለሰ። ለተወዳጆቹ ጥላሁን ገሰሰ፣ ሙሃሙድ አህመድ፣ ኤፍሬም ታምሩ፣ አስቴር...












