Featured News
The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair

The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair

The Carlos Rosario School in partnership with Ethiopian Yellow Pages invites community members to its Voter Registration and Education Fair at 1100 Harvard Street NW. On September 27th, the School ...

Read More

Interviews

አርቲስት ሰብለ ተፈራ(እማማ ጨቤ፣ ትርፌ) በ2007ዓ.ም. የመጀመሪያ የአሜሪካ ጉዞዋ ወቅት ከባውዛ ጋዜጣ ጋር ያደረገችው ቃለ ምልልስ፡፡

September 18, 2015
By
Seble Tefera Bawza Newspaper

የባውዛ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አርቲስት ሰብለ ተፈራ(እማማ ጨቤ፣ ትርፌ) መስከረም 1/2008ዓ.ም. በመኪና አደጋ ህይወቷ ማለፉ ይታወሳል፡፡ ለቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን!!! አርቲስት ሰብለ ተፈራ(እማማ ጨቤ፣ ትርፌ) በ2007ዓ.ም. የመጀመሪያ የአሜሪካ ጉዞዋ ወቅት ከባውዛ ጋዜጣ ጋር ያደረገችው ቃለ ምልልስ፡፡ ከመድረክ የወረዱ ድንቅ ቲያትሮች አሉ፣ ከኢትዮጵያ ወጥተው የመታየት እድል ቢኖራቸው እመኛለሁ “እንቁጣጣሽ” ከምትባል ጓደኛዬ ጋር፡፡ አንዳንድ ጊዜ...

Read more »

Tips to protect yourself and family from crime and other dangers

October 29, 2014
By
paul

By Paul Samkow WASHINGTON, September 21, 2014 — Absolute safety is impossible, even today, when law and technology have acted in concert to create a sense of security while shielding us from some of the common dangers of the past. If you want to avoid harm to your body, assure that your finances are safe, and protect your...

Read more »

Exclusive Interview with Artist Tigist Fantahun

February 21, 2014
By
አርቲስት ትግስት ፋንታሁን ከባውዛ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጋር ቆይታ በሚቀጥለው እትም ይከታተሉን ሁሌም መዝፈን የምዎደው ለስላሳና የፍቅር ዘፈንን ነው ከግጥምም የምመርጠው መረር ያለ ሳይሆን የፈቅር ነገሮችን መዝፈን ይመቹኛል………….

ባውዛ፦ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ ወደዚህ ወደ አሜሪካ ከመጣሽ ወይስ ከዚህ በፊት መጥተሽ ታውቂያለሽ? ትግስት፡- ከዚህ በፊት መጥቼ አውቃለሁ አሁን ግን ከመጣሁ አንድ አመት ሆነኝ ባውዛ፦ ይሄ የአሁኑ በስንተኛ ጊዜ መምጣትሽ ነው? ትግስት፦ ለአምስተኛ ጊዜ መምጣቴ ነው ባውዛ፦ የዚህን አገር ኦዲዬንስ ከኢትዬጵያ ኦዲዬንስ ጋር እንዴት ታስያያቸዋለሽ? አሪፍ ነው? ትግስት፦ ቆንጆ ነው ደስ ይላል ባውዛ፦...

Read more »

Exclusive Interview with Artist Wosene Kosrof

February 21, 2014
By
Exclusive Interview with Artist Wosene Kosrof በመጀመሪያ የሀገሬን ቋንቋ ይዤ፤ ከቄስ ትምህርት ቤት የተማርኳቸው ፊደሎችን ወደ አለም አቀፍ መድረክ ማምጣት መቻሌ እና እነዛ ፊደሎች በአለም አቀፍ ቋንቋ ማቅረብ መቻሌ እንደ ስኬት እቆጥረዋለሁ። በተለያዬ ቦታዎች መታዬታቸው ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። እንግዲህ እኔ የምሰራቸውን ስዕሎች እነዚህ ተቆርጠው፣ ተጣመው፣ ረዝመው፣ አጥረው፣ ልብስ ለብሰው፣ እየሮጡ የምታያቸው ፊደላትን በቀጥታ አታነባቸውም ነገር ግን በ creative art ........በሚቀጥለው እትም ይከታተሉን

  በልዮ የአሳሳል ጥበቡ ከሚታወቀው ከአርቲስት ወሰኔ ኮስሮፍ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ - ጠጅ ለምንድን ነው ቢጫ ሆኖ የቀረው? ለምን ሰማያዊ አይሆንም? - ልጆችህ ላይ አገራችሁ ይሄ ነው ብለህ አትጭንባቸውም ነገር ግን ከባህሉ ቋንቋ ጋር ማስተዋወቅ ነው ያለብን:: - ሰአሊወቻችን በአለም አቀፍ ደረጃ ባህላችንን እና ቅርሶቻችንን ማውጣት አለባቸው:   ባውዛ፦ አርቲስት ወሰኔ ውድ ጊዜህን ሰውተህ...

Read more »

ኢትዮጵያዊው የአሜሪካ ወታደር ከአፍጋኒስታን መልስ

December 12, 2013
By
2013-09-16 09.08.16

ኢትዮጵያዊው የአሜሪካ ወታደር ከአፍጋኒስታን መልስ ባውዛ፦ ራስህ ለአንባቢያን ብታስተዋውቅልኝ? ብሩክ፦ ስሜ ብሩክ አስፋው ይባላል። ደብረ ዘይት ነው ተወልጄ ያደኩት። ባውዛ፦ አየር ሃይል አካባቢ እያዬህ ነው ያደግከው ማለት ነው? ሳቅ ብሩክ፦ አዎ እንዲሁም አባቴም እናቴም አየር ሃይል ውስጥ ይሰሩ ነበር። ባውዛ፦ የቤተሰቦችህን ፈለግ ተከትለህ ነው ወታደር የሆንከው? ብሩክ፦ የነሱ ተፅኖ ይኖረው ይሆናል ብዬ አላስብም ነገር...

Read more »

Artist Behailu Menegesha Passed Away March 3, 2013.

March 3, 2013
By
imgres

Artist Behailu Menegesha Passed Away March 3,2013. Our deepest Condolences go out to his family and friends, ፍትሃተ ፀሎቱ Thursday march 7,2013 9:00AM ጀምሮ በ DEBRE MIHERERT ST MICHAIL ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH 3010 Earl Place NE Washington DC ይካሄዳል። Reed more about our exclusive interview with  Late Artist Behailu Menegesha . በአዲስ አበባ...

Read more »

Personal injury claims and the role of an attorney

March 29, 2012
By
Katz cropped

Bob Katz is the Chairman of the Personal Injury Practice Group at the Law Firm of Gordon Feinblatt LLC. He currently has approximately 70 attorneys. He has been handling car accidents for the Ethiopian community for over 30 years.  He is a member of the Million Dollar Advocates Forum whose membership is limited to...

Read more »

Smiling Shweyga recovering from Gadhafi family’s burns

November 25, 2011
By
Shweyga Mullah is recovering but still faces almost daily hospital appointments - Photo Credit: CNN

St Julians, Malta (CNN) — Shweyga Mullah’s face lights up with a smile that spreads like a sunrise across her face. She’s just arrived at a party, organized by the small Ethiopian community on Malta. It’s the first time she’s seen many of her new friends since being discharged from hospital last week. They...

Read more »

Interview: Star actress Ruth Negga on her role as Shirley Bassey, Drama on BBC 2

September 22, 2011
By
Actress Ruth Negga

Misfits’ Ethiopian born Actress Ruth Negga stars in a powerful new drama, Shirley, about the Welsh diva Shirley Bassey (Thursday, September 29, BBC2 & BBC HD) for the BBC’s Mixed Race season. A busy Ruth, 29, took a brief break to tell TV & Satellite Week about playing Shirley and her own experiences of growing...

Read more »

Our Wedding with Hurricane Irene

September 9, 2011
By
Wedding dj

በእግዚያብሄር ፈቃድ ሰርጋችን ደምቆ ዋለ!!  ሄሪኬን ኤሪንም ተሸነፈች!!! If you are unable to read of the Amharic texts in our website please click here to download the font and follow the direction to install it. Or read the PDF file click here. ባውዛ ልክ እንደወትሮዋ በሞቃታማው የሳመር ወራት ልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮችን አጣጥማ የፎል(fall)...

Read more »

Become our fan Like Us

NEW MUSIC VIDEO

Download Yehunie Belay's New Song Yegodelegn Ale here.
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video D.C. Mayor Vincent Gray issued a proclamation declaring SEP. 13, 2014, as" ETHIOPIAN EXPO DAY" YESHIMEBETH “MAMA TUTU” BELAY DAY RECOGNITION RESOLUTION OF December 26,2014!

Addis Ababa Time

Currency exchange