አርቲስት ተሾመ ደነቀ አረፈ Great Ethiopian saxophonist Teshome Deneke Passes Away!!

July 19, 2016
By
Share

 

አርቲስት ተሾመ ደነቀ አረፈ!Great Ethiopian saxophonist Teshome Deneke Passes Away!!

ለረጅም ዓመት በሳከሰፎን ተጫዋችነት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ጥበብ ውስጥ ከቀደምቶቹ አንዱ የሆነዉ አርቲስት ተሾመ ደነቀ ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት 7/18/2016 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል

አርቲስት ተሾመ ደነቀ የአንድ ሴት ልጅ አባት ነበር::ከሁለት ወር በፊት ልጁንና ቤተሰቡን ለማየት ወደ ሀገሩ ተጉዞ የነበር ቢሆንም የሁለት ወር ቆይታውን ጨርሶ ወደ አሜሪካ በተመለሰ ከሳምንት ቀን ቆይታ በኌላ ህመሙ ስለጠናበት ህክምናውን ቢከታተልም ባልታሰበ ሰዓት የሞት አደጋ ደርሶበታል።

አርቲስት ተሾመ ደነቀ አገሩን የሚወድ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ጥበብ ብዙ የሰራ ታላላቅ ድምጻዊያንን በማጀብ አንቱ ያሰኜ በሳክስፎን አጨዋወቱ ግሩም ቃና የነበረው ታላቅ ባለውለታ አርቲስት ነበር::እኛም የባውዛ ዝግጅት ክፍል ህልፈተ ህይወቱን ስንሰማ ከልብ አዝነናል።  ነፍሱን በገነት ያኑርልን ! ለመላ ቤተሰቡም ለአድናቂወቹም መፅናናቱን ይስጥልን !

Tags: , , , , ,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

Become our fan Like Us

NEW MUSIC VIDEO

Download Yehunie Belay's New Song Yegodelegn Ale here.
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video D.C. Mayor Vincent Gray issued a proclamation declaring SEP. 13, 2014, as" ETHIOPIAN EXPO DAY" YESHIMEBETH “MAMA TUTU” BELAY DAY RECOGNITION RESOLUTION OF December 26,2014!

Addis Ababa Time

Currency exchange