Coming up on our next Bawza Issue: An Exclusive Interview with Ethiopian Singer and Comdian Yeredaw Tenaw.
ከገጠመኞቼ ሁሉ የማልረሣው
በአዲስ አመት ለእንቁጣጣሽ ህፃናት ቤቴ መጥተው እንቁጣጣሽ ሲሉኝ ከነበሩኝ 1 ባለ 10 ብር እና 1 ባለ አንድ ብር ውስጥ ባለ 10ሩን ሰጥቼ መሸወዴን ያወቅሁ ዕለት ነው።
ሙሉ ቃለ ምልልሱን በሚቀጥለው እትማችን ይጠብቁ



